ሁሉን ቻይ አኑዋሪው . .

ሁሉን ቻይ አኑዋሪው . .
ለፍጥረታቱ ሁሉ ቀለባቸውን የሚያደርስላቸው። የሚያኖራቸውንና የሚኖሩበትን ያመቻቸላቸው። ርሃብና ጥማታቸውን የሚያስወግድላቸው። የተድላ ሕይወት እንዲኖሩ የሚያደርጋቸው። ሁሉን ቻይ አኑዋሪና ቀላቢ አምላክ።Tags: