‹‹ሕያው››‹‹ሕያው፣የሁሉም ነገር አስተናባሪው››

‹‹ሕያው››‹‹ሕያው፣የሁሉም ነገር አስተናባሪው››
ምሉእና እውነተኛው ሕያውነት፣ለሕልውናው ምንምና ማንም አስፈላጊው ያልሆነ፣ከርሱ ውጭ ላሉት ህልውናዎች ሁሉ የግድ አስፈላጊ የሆነ . . ከርሱ በስተቀር ሁሉም ነገር ጠፊ የሆነ ሕያው። የእያንዳንዱን ፍጡር ሕይወት፣ሲሳይና ሁኔታዎች የማስተናበርና ጉዳዮቻቸውን የሚያቀናብር።

Tags: