አላህ ንጉሡ ነጋሢው እውነተኛው ገዥ . .

አላህ ንጉሡ ነጋሢው እውነተኛው ገዥ . .
ማንኛውም ንጉሥና መሪ የርሱ ባሮችና አገልጋዮች የሆኑ የፍጹማዊ ንግሥና ባለቤት፣በሰማያትም ሆነ በምድር ያለው ትሩፋት ሁሉ የርሱ በረከትና የርሱ ጸጋ ብቻ የሆነ። (لَّهُۥ مَا فِي ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَمَا فِي ٱلۡأَرۡضِۗ)

‹‹በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፤›› [አልበቀራህ፡225]Tags: