እርሱ እጅግ በጣም ርኅሩሁ በጣም አዛኙ አላህ ነው . .

እርሱ እጅግ በጣም ርኅሩሁ በጣም አዛኙ አላህ ነው . .
በራሱ ላይ እዝነትን ጽፏል። እዝነቱ ከቁጣው ቀድሟል። እዝነቱና ችሮታው ለነገሮች ሁሉ የተዘረጋና ተደራሽ ነው . . (إِنَّ رَحۡمَتَ ٱللَّهِ قَرِيبٞ مِّنَ ٱلۡمُحۡسِنِينَ٥٦)

‹‹የአላህ ችሮታ ከበጎ አድራጊዎች ቅርብ ነውና።›› [አልአዕራፍ፡56]Tags: