‹‹ጸጸትን ተቀባይ›› . .

‹‹ጸጸትን ተቀባይ›› . .
በችሮታውና በደግነቱ ለባሮቹ ተጸጽቶ መመለስን (ተውበትን) የደነገገ፣ከዚህም አልፎ ክፉ ሥራን ወደ በጎ ሥራነት ለመቀየር ቃል የገባላቸው። ‹‹ጸጸትን ተቀባይ›› . . ባሮቹን በተውበታቸው ላይ እንዲጸኑ የሚያደርግ፣ግዴታቸውን ይወጡ ዘንድም የሚያግዛቸው።

Tags: