Home /ጌታዬ አላህ ነው /ሦስተኛ - አላህን ﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው /ከአላህﷻ ከስሞቹና ከባሕርያቱ ጋር መኖር ፦ /ሁሉን ቻይ አኑዋሪው . .

ሁሉን ቻይ አኑዋሪው . .


ለፍጥረታቱ ሁሉ ቀለባቸውን የሚያደርስላቸው። የሚያኖራቸውንና የሚኖሩበትን ያመቻቸላቸው። ርሃብና ጥማታቸውን የሚያስወግድላቸው። የተድላ ሕይወት እንዲኖሩ የሚያደርጋቸው። ሁሉን ቻይ አኑዋሪና ቀላቢ አምላክ።