Home /ጌታዬ አላህ ነው /ሦስተኛ - አላህን ﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው /ከአላህﷻ ከስሞቹና ከባሕርያቱ ጋር መኖር ፦ /ሲሳይን ሰጪው አላህ . .

ሲሳይን ሰጪው አላህ . .


የፍጥረታቱ ሲሳይና ምግባቸው በርሱ እጅ የሆነ። ለሻ ሰው ሲሳይ የሚያፋሰና ባሻው ሰው ላይ የሚያጠብ። ነገሮችን ሁሉ የሚያቀነባብር፣የሰማያትና የምድር ድልብ ሀብት መክፈቻ በእጁ የሆነ ሲሳይ ሰጪ ጌታ። አላህﷻ እንዲህ ብሏል፦