Home /ጌታዬ አላህ ነው /ሦስተኛ - አላህን ﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው /ከአላህﷻ ከስሞቹና ከባሕርያቱ ጋር መኖር ፦ /‹‹ኃያሉ ጠጋኙ›› . .

‹‹ኃያሉ ጠጋኙ›› . .


ስብራትን ጠጋኝ፣እሰረኛን አጋዥ፣ድሃን ሀብታም የሚያደርግ፣የተሳሳቾችን ስህተቶች የሚያርምና የሚጠግን፣የኃጢአንን ኃጢአቶች የሚምር፣የሚሰቃዩትን ከስቃይ የሚገላግል፣የደጋግ ትጉሃን አፍቃሪዎቹን ልብ የሚጠግን።