Home /ጌታዬ አላህ ነው /ሦስተኛ - አላህን ﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው /ከአላህﷻ ከስሞቹና ከባሕርያቱ ጋር መኖር ፦ /አመስጋኙ አላህ . .

አመስጋኙ አላህ . .


እርሱﷻ ጥቂቱን መልካም ሥራ የሚያመሰግን፣ብዙውን ጥፋት የሚምር፣ሥራዎቻቸውን ለርሱ ፍጹም ላደረጉ ትጉሃን ባሮቹን ያለ ገደብ ምንዳ የሚሰጥ አመስጋኙ አላህ ነው።