Home /ጌታዬ አላህ ነው /ሦስተኛ - አላህን ﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው /ከአላህﷻ ከስሞቹና ከባሕርያቱ ጋር መኖር ፦ /‹‹ከፋቹ፣በትክክል ፈራጁ››

‹‹ከፋቹ፣በትክክል ፈራጁ››


የእዝነትና የቸርነት በሮቹን በሰፊው የሚከፍት። በባሮቹ ላይ ጸጋና በረከቱን ደግሞ ደጋግሞ የሚያዘንብ። የዕውቀትና የጥበብ ብርሃንን አእምሯቸው ውስጥ የሚያፈነጥቅ። ልቦች በርሱ ያምኑ ዘንድ የቅን መመሪያ በሮቹን የሚከፍትላቸው።