Home /ጌታዬ አላህ ነው /ሦስተኛ - አላህን ﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው /ከአላህﷻ ከስሞቹና ከባሕርያቱ ጋር መኖር ፦ /ዐዋቂው፣ውስጠ ዐዋቂው፣በዕውቀት ከባቢው አላህ . .

ዐዋቂው፣ውስጠ ዐዋቂው፣በዕውቀት ከባቢው አላህ . .


ዕውቀቱ ግልጹንና ስውሩን፣በምስጢር የሚነገረውንና በይፋ የሚነገረውንም፣ግዴታዎችን፣ሊሆኑ የማይችሉትንና ሊሆኑ የሚችሉትንም ሁሉ፣የላይኛውን ዓለምና የታችኛውንም ዓለም፣ያለፈውን የአሁኑን እና መጪውንም ሁሉ ያካበበ፣ምንም ነገር ከርሱ የማይሰወር።