Home /ጌታዬ አላህ ነው /ሦስተኛ - አላህን ﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው /ከአላህﷻ ከስሞቹና ከባሕርያቱ ጋር መኖር ፦ /ይቅር ባይ ምሕረተ ብዙው፣አብዝቶ የሚምር አላህ . .

ይቅር ባይ ምሕረተ ብዙው፣አብዝቶ የሚምር አላህ . .


ሁሌም በመሐሪነቱ የሚታወቀው፤ለባሮቹ ይቅርባይና ምሕረት ሰጭ በመሆን የሚገለጸው፤እያንዳንዱ ሰው የርሱን ይቅርታና ምሕረት፣እንደዚሁም እዝነቱንና ችሮታውን ለመፈለግ የሚገደደው ምሕረተ ብዙው አላህ።