አመስጋኙ አላህ . .

አመስጋኙ አላህ . .
እርሱﷻ ጥቂቱን መልካም ሥራ የሚያመሰግን፣ብዙውን ጥፋት የሚምር፣ሥራዎቻቸውን ለርሱ ፍጹም ላደረጉ ትጉሃን ባሮቹን ያለ ገደብ ምንዳ የሚሰጥ አመስጋኙ አላህ ነው።

Tags: