ሰጪው ነሺው አላህ።

ሰጪው ነሺው አላህ።
እርሱ የሰጠውን የሚከለክል፣እርሱ የከለከለውን የሚሰጥ የለም። ጥቅሞች ሁሉ የሚጠየቁትና የሚከጀሉት ከርሱ ነው። ለሚሻው ሰው የሚሰጠው እርሱ ነው፤በጥበቡና በእዝነቱ የሻውን ሰው የሚከለክልም እርሱ ነው።

Tags: